ወገን ስማ .... ላልሰማ አሰማ
ነገሩ ድንፋታ ዛቻ ከሆነማ
ቀዳሚው እኔ ነን ለነፃነቴ የሚደማ
እስኪ ላስታውስህ የታላቁ ህዝብ ውለታ
ምንም እንኴን ዛሬ ብሆን ዛቻው ገለታ
የገቢ ምንጫችን ቡና ,ማዕድን ,ጫት, አበባ
Made in ኦሮሚያዬ
የሀይል ምንጫችን ግልገል ግቤ ፊንጨዓ Made in ኦሮሚያዬ
የ ኤትሌቲክስ ምንጫችን አበበ ቢቂላ ቀነኒሳ, ደራርቱ ,ዲባባዎች
Made in ኦሮሚያዬ
የ ስነ ፅሁፍ ምንጫችን ሎሬት ፀጋዬ በዐሉ ግርማ Made in ኦሮሚያዬ
የ ሙዝቃ ምንጫችን Dr ጥላሁን , ብዙነሽ Dr አሊ ቢራ Made in ኦሮሚያዬ
የ ዕውቀት ምንጫችን professor ጋቢሳ እጀታ Made in ኦሮሚያዬ
የጀግኖች ምንጫችን ባልቻ አባ ነፍሶ, ታደሰ ብሩ ,ኤሌሞ ቂልጡ, አብዲሳ አጋ
Made in ኦሮሚያዬ
የወንዞች ምንጫችን አዋሽ ዋቢ ሸበለ የመዝናኛ ምርጫችን ቢሻን ጋሪ ሶደሬ ላንጋኖ Made in ኦሮሚያዬ
የሰላም ምንጫችን አብሮነታችን ህዝብን ማክበራችን ሰውን በሰውነቱ ማፍቀራችን መቻቻልን Made in ኦሮሚያዬ
ከድንጋይ ጭንቅላት ድሮስ ምን ይጠበቃል
ሰው ያደረገዉን ህዝ መላልሶ ይንቃል
እንደፎከርከው በል እስኪ አሳየን ልክ ልኬን
ደሜ ይፍሰስ እንጅ እኔ አልሰጥም ቀየዬን
እኔስ አልፈራም ዛቻና ማስፈረርያ
እሰዋልሻለው ዛሬም ነገም ቢያቶ ኦሮምያ
ኦሮሚያዬ
No comments:
Post a Comment